መስመር ላይ፣ ከመስመር ውጭ፣ ጉዞ ላይ
ቤት ላይ፣ ስራ ላይ፣ ወይም በማንኛውም ቦታ ላይ ቢሆኑም—በሚያስፈልግዎ ቋንቋ በሚያስፈልግዎ ጊዜ ይግባቡ።
ለእርስዎ በእርስዎ ለግል የተበጀ
Google የግቤት መሳሪያዎች እርማቶችዎን የሚያስታውስና ለአዲስ ወይም ላልተለመዱ ቃላትና ስሞች የተበጀ መዝገበ-ቃላት የሚይዝ ነው።
በምፈልጉበት መንገድ ይተይቡ
መልዕክትዎን በሚፈልጉት ቋንቋና ቅጥ ያስተላል። ከ80 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች እና የግቤት ዘዴዎች መካከል መቀያየር የመተየብ ያህል ቀላል ነው።