Google የግቤት መሣሪያዎች Chrome ቅጥያ
Google የግቤት መሣሪያዎች Chrome ቅጥያ ተጠቃሚዎች የግቤት መሣሪያዎችን በChrome ውስጥ በማንኛውም ድረ-ገጾች ላይ እንዲጠቀሙ ያስችላቸዋል። Google የግቤት መሣሪያዎች Chrome ቅጥያን ለመጠቀም እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ፦
- Google የግቤት መሣሪያዎችን ይጫኑ
- የቅጥያ አዶ
ን ጠቅ ያድርጉና «የቅጥያ አማራጮችን» ይምረጡ
- በ«የቅጥያ አማራጮች» ገጽ ውስጥ የሚፈልጉት የግቤት መሣሪያ ከግራ ወደ ቀኝ ይምረጡ።
- የግቤት መሣሪያ ለማከል በስተግራ ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ። ምርጫ ለማስወገድ በስተቀኝ ላይ ሁለቴ ጠቅ ያድርጉ።
- በአንድ የግቤት መሣሪያ ላይ በስተቀኝ ላይ ጠቅ በማድረግና ከዚያ በ
እና
አዶዎች ላይ ጠቅ በማድረግ የተመረጡትን የግቤት መሣሪያዎች ይደርድሩ።
የግቤት መሣሪያ ለመጠቀም የቅጥያ አዶውን ጠቅ ያድርጉ። በሚታየው ተቆልቋይ ምናሌ ውስጥ የተፈለገውን የግቤት መሣሪያ ይምረጡ። የግቤት መሣሪያ
በርቶ ሳለ የቅጥያ አዝራሩ እንደ ያለ በቀለም ያሸበረቀ አዶ ይሆናል። የግቤት
መሣሪያ ሲጠፋ አዝራሩ ግራጫ ይሆናል
። «አጥፋ»ን ጠቅ ማድረግ አንድ የግቤት መሣሪያን
ያጠፋል። እንዲሁም ለማብራት/ማጥፋት በተመረጡት የግቤት መሣሪያዎች ላይ ጠቅ ማድረግ ይችላሉ።
አሁን የግቤት መሣሪያ አብርተዋል፣ አንድ ድረ-ገጽ ይክፈቱ፣ ጠቋሚውን ወደ የግቤት ሳጥን ይውሰዱት እና መተየብ ይጀምሩ። መስራት ከአልቻለ
ላይ ጠቅ በማድረግ ድረ-ገጹን
ያድሱት።
የግል የግቤት መሣሪያዎችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ላይ ያሉ ተዛማጅ ጽሑፎች፦