Google የግቤት መሣሪያዎች በGoogle አገልግሎቶች ላይ
የደመና ግቤት መሣሪያዎች በሚፈልጉት ቋንቋ እና በፈለጉበት ጊዜ መተየብን ቀላል ያደርግልዎታል። የአይ ኤም ኢዎች ወይም በቋንቋ ፊደል መጻፊያ፣ ምናባዊ የቁልፍ ሰሌዳዎች እና እጅ መፃፊያ ቅልቅል በመጠቀም ከ90 ቋንቋዎች በላይ ይሸፍናል። በቅርቡ የካንቶኒስ አይ ኤም ኢ ጀምረናል!
በGoogle አገልግሎቶች ውስጥ እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይወቁ