የይዘት ባለቤትነት
Google የግቤት መሣሪያዎች የሚከተለውን ውሂብ ይጠቀማል።
የዉቢ አይ ኤም ኢ ለቻይንኛ
ፍቃድ የተሰጠበት የWangma Wubi (五笔字型) ይዘት ከBeijing Wangma Innovation Network Technology Co., Ltd. (北京王码创新网络技术有限公司)። +86 (10) 8256-3185 ላይ በመደወል ወይም ወደ www.wangma.com.cn በመሄድ የWangma ድርጅቱን ያግኙ።
የካንቶኒስ አይ ኤም ኢ ለቻይንኛ
- ይዘት ከKaifangcidian፣ በየጋራ ፈጠራዎች ባለቤትነት 3.0 (中文) ፍቃድ ስር ያለ።
- ከLanguage Creation (言葉社) በፍቃድ የተሰጠ ይዘት።
የኮሪያኛ አይኤምኢ ለChrome OS
- በBSD ፍቃድ ስር ያለው የሃንጉል ከሃንጃ ማያያዝ እና በhanja.txt የቀረበው ማብራሪያ።
- በሃንጃ ሁነታ ላይ ሃንጉልን ከምልክቶች ጋር ማያያዝ በmssymbol.txt ነው የቀረበው፣ ይህም በBSD ፍቃድ ስር ነው ያለው።