Skip to main content
Download icon

PhotoScan

ያለፈ ጊዜ ፎቶዎች፣ የወደፊቱን ቃኚ ያግኙ።

Get it on Google Play
Download on the App Store

በሰከንዶች ውስጥ ፎቶዎችን ይቃኙ

የፎቶን ፎቶ ብቻ አያንሱ። በራስ ሰር የጠርዝ ማወቅ፣ የአተያይ እርማት እና ብልህ ማዞር የተሻሻሉ ዲጂታል ቅኝቶችን ይፍጠሩ።

እንከን የለሽ ፎቶ እና ከነጸብራቅ-ነጻ

PhotoScan ነጸብራቅ ለማስወገድ እና የቅኝቶችዎን ጥራት ለማሻሻል በርካታ ምስሎችን አንድ ላይ ይሰፋል።

በGoogle ፎቶዎች ተደራጅተው ይቆዩ

ቅኝቶችዎ ደህንነታቸው የተጠበቀ፣ ተፈልገው የሚገኙ እና የተደራጁ ሆነው እንዲቆዩ – በውስጣቸው ባሉት ሰዎች እና ነገሮችም እንኳን - በየGoogle ፎቶዎች መተግበሪያ ምትኬ ያስቀምጡላቸው። በተጨማሪም፣ በፊልሞች፣ በማጣሪያዎች እና በየላቁ የአርትዖት መቆጣጠሪያዎች ቅኝቶችዎን ህይወት ይዝሩባቸው።

PhotoScanን ያውርዱ

የወደፊቱን የፎቶ ቃኝ ያግኙ

Get it on Google Play
Download on the App Store