የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች

የChrome ቅጥያ

አቋራጭ ተግባር
SHIFT አብራ/አጥፋ (ለቋንቋ ፊደል መጻፍ እና አይ ኤም ኢዎች ብቻ ነው የሚሰራው)
ALT + SHIFT ወደ ቀጣዩ የግቤት መሣሪያ ይቀይሩ (ቅጥያው ጠፍቶ ከሆነ ያብሩት፤ የአሁኑ ግቤት መሣሪያ በዝርዝሩ ውስጥ ያለው የመጨረሻ ከሆነ ቅጥያውን ያጥፉት)
CONTROL + G መጨረሻ ላይ አገልግሎት ላይ በዋሉ ሁለት የግቤት ስልቶች መካከል ይቀያይሩ (ምንም ከሌላ ቅጥያውን ያጥፉ)
የቻይንኛ አይ ኤም ኢዎች ብቻ፦
SHIFT በእንግሊዝኛ እና ቻይንኛ ሁነታዎች መካከል ቀያይር
SHIFT + SPACE በነጠላ ባይት ቁምፊዎች እና በድርብ ባይት ቁምፊዎች ሁነታ መካከል ቀያይር
CTRL + በነጠላ ባይት ቁምፊዎች እና በድርብ ባይት ቁምፊዎች ስርዓተ ነጥብ ሁነታ መካከል ቀያይር

የChrome ስርዓተ ክወና ቅጥያ

የሚከተሉት አቋራጮች ለግቤት መሣሪያዎች ብቻ ሳይሆኑ በስርዓተ ክወና ውስጥ ላሉ ለሁሉም የግቤት ስልቶች ጭምር እንደሆኑ ልብ ይበሉ።

አቋራጭ ተግባር
ALT + SHIFT ወደ ቀጣይ ቀይር
CTRL + SPACE መጨረሻ ላይ አገልግሎት ላይ በዋሉ ሁለት የግቤት ስልቶች መካከል ይቀያይሩ