የGoogle መለያ ቅንብሮች

የግቤት መሣሪያዎችን መምረጥ ወይም ቅንብሮቻቸውን በእርስዎ የGoogle የመለያ ቅንብሮች ውስጥ መቀየር ይችላሉ። የእርስዎ ውቅር በመላ የGoogle ምርቶች ላይ ይተገበራሉ።

የግቤት መሣሪያዎቹን በGoogle የመለያ ቅንብሮች ውስጥ ለማርተዕ እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ፦

  1. ወደ «ቋንቋ» → «የቋንቋ ግቤቶች» → «አርትዕ» ይሂዱ።
  2. በሚመጣው የ«የግቤት መሣሪያዎች ቅንብሮች» መገናኛ ውስጥ መጠቀም የሚፈልጉት የግቤት መሣሪያ ይምረጡ።
  3. ቅንብሮችዎን ያርትዑ እና «አስቀምጥ»ን ጠቅ ያድርጉ።

በአሁኑ ጊዜ ሶስት ቅንብሮችን እናቀርባለን፦