Google ፍለጋ
በመረጡት የGoogle ፍለጋ ጎራ ላይ በመመስረት ለፍለጋ ሳጥን ምናባዊ የቁልፍ ሰሌዳ ሊቀርብ ይችላል። ለምሳሌ፣ ወደ www.google.ru ቢሄዱ የራሽያኛ ቁልፍ ሰሌዳ አዶ በራስ-ሰር የፍለጋ ሳጥኑ አጠገብ ይታያል። ተጨማሪ ለማወቅ እባክዎ ይህን ጽሑፍ ያንብቡ።
ይሄን በይፋዊው የGoogle ጦማር ላይ የተለጠፈው የምናባዊ የቁልፍ ሰሌዳዎች በGoogle ፍለጋ ውስጥ ማዋሃድ ጦማር ያንብቡ።
የግል የግቤት መሣሪያዎችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ላይ ያሉ ተዛማጅ ጽሑፎች፦
ተዛማጅ የGoogle ጦማር ልጥፎች፦
የግቤት
መሳሪያዎች