Google Drive/ሰነዶች
የግቤት መሣሪያዎች እንዴት በGoogle Drive/ሰነዶች ላይ ማንቃት እንደሚቻል በፍጥነት ለመማር ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
የግቤት መሣሪያዎች በGoogle Drive ውስጥ ማንቃት የሚቻልበት ሶስት መንገዶች አሉ፦
- የተጠቃሚ ቋንቋ ቅንብሩን መተየብ ወደሚፈልጉበት ቋንቋ ይቀይሩት። ይህንን ለማድረግ እነዚህን መማሪያዎች ይከተሉ።
- የሰነዱ ቋንቋ ቅንብሩን መተየብ ወደ የሚፈልጉበት ቋንቋ ይቀይሩት። ይህንን ለማድረግ አዲስ ሰነድ ይፍጠሩ ወይም አንድ ነባር ሰነድ ይክፈቱ። ወደ ፋይል → ቋንቋ ይሂዱ። ከዚያ መጠቀም የሚፈልጉትን ቋንቋ ይምረጡ።
- የግቤት መሣሪያዎች በGmail ውስጥ ያንቁ።
አንዴ የግቤት መሣሪያዎች ከነቃ ከመሣሪያ አሞሌው በስተቀኝ (ወይም በቀኝ-ወደ-ግራ ገጽ ላይ በስተግራ በኩል) ላይ አንድ አዶ ያያሉ።
የግል የግቤት መሣሪያዎችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ላይ ያሉ ተዛማጅ ጽሑፎች፦
- እንዴት በቋንቋ ፊደል መጻፍ መጠቀም እንደሚቻል
- እንዴት የግቤት ስልት (አይ ኤም ኢ) መጠቀም እንደሚቻል
- እንዴት ምናባዊ የቁልፍ ሰሌዳን መጠቀም እንደሚቻል
- እንዴት የእጅ መፃፊያን መጠቀም እንደሚቻል
ተዛማጅ የGoogle ጦማር ልጥፎች፦
የግቤት
መሳሪያዎች