የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች
Gmail እና Google Drive
አቋራጭ | ተግባር |
---|---|
CTRL + SHIFT + K | አብራ/አጥፋ |
CTRL + ALT + SHIFT + K | የግቤት መሣሪያዎች ምናሌውን ክፈት |
የቻይንኛ አይ ኤም ኢዎች ብቻ፦ | |
SHIFT | በእንግሊዝኛ እና ቻይንኛ ሁነታዎች መካከል ቀያይር |
SHIFT + SPACE | በነጠላ ባይት ቁምፊዎች እና በድርብ ባይት ቁምፊዎች ሁነታ መካከል ቀያይር |
CTRL + ። | በነጠላ ባይት ቁምፊዎች እና በድርብ ባይት ቁምፊዎች ስርዓተ ነጥብ ሁነታ መካከል ቀያይር |