Gmail
የግቤት መሣሪያዎች እንዴት በGmail ላይ ማዋቀር እንደሚቻል በፍጥነት ለመማር ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ።
የግቤት መሣሪያዎች በGmail ውስጥ ለማንቃት እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ፦
- ከላይ በስተቀኝ በኩል ያለውን የማርሽ አዶ
ጠቅ ያድርጉ፣ ከዚያ «ቅንብሮች»ን ይምረጡ።
- በ«አጠቃላይ» ትር ውስጥ በ«ቋንቋዎች» ክፍል ስር ከ«የግቤት መሣሪያዎችን አንቃ» አጠገብ ያለውን አመልካች ሳጥን ይምረጡ።
- በሚታየው «የግቤት መሣሪያዎች» ቅንብር መገናኛው ውስጥ የሚፈልጉት የግቤት መሣሪያ በ«የተመረጡ የግቤት መሣሪያዎች» ውስጥ እንዲታይ
ከ«ሁሉም የግቤት መሣሪያዎች» መስክ ይምረጡና ግራጫ ቀስቱን ጠቅ ያድርጉ።
- እንዲሁም የግቤት መሣሪያዎን ወደ «የተመረጡ የግቤት መሣሪያዎች» መስክ ለማከል የግቤት መሣሪያዎን ሁለቴ ጠቅ ማድረግ ይችላሉ
- አንድ መሣሪያ ላይ ጠቅ በማድረግና የላይ/ታች ቀስቱን ጠቅ በማድረግ የተመረጡ የግቤት መሣሪያዎችን ዳግም መደርደር ይችላሉ
- በቅንብር መገናኛው ውስጥ እሺን ጠቅ ያድርጉ
- በ«አጠቃላይ» ትሩ ውስጥ የታችኛው ክፍል ላይ «ለውጦችን አስቀምጥ»ን ጠቅ ያድርጉ
የግቤት መሣሪያዎችን አንዴ ከአነቁ ከጥርስ አዶው በስተግራ የግቤት መሣሪያዎች አዶ ያያሉ፤ ለምሳሌ፣ ።
ይህ የGmail ጦማር ልጥፍ (በGoogle እና የድርጅት ጦማሮች ላይ ተደርቦ የተለጠፈ) የግቤት መሣሪያዎች እንዴት Gmail ውስጥ በተለያዩ ቋንቋዎች ላይ መገናኘት እንደሚያቀል ያስተዋውቃል።
የግል የግቤት መሣሪያዎችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ላይ ያሉ ተዛማጅ ጽሑፎች፦