Google ትርጉም
አንዴ የምንጭ ቋንቋዎን ከመረጡ በኋላ ከግቤት ሳጥንዎ በታች በስተግራ ላይ የግቤት መሣሪያዎች አዶውን ያዩታል። የግቤት መሣሪያውን ለማብራት ወይም በተቆልቋዩ ምናሌ ውስጥ ወዳለ ሌላ የግቤት መሣሪያ ለመቀየር አዶውን ጠቅ ያድርጉ።
የግል የግቤት መሣሪያዎችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ላይ ያሉ ተዛማጅ ጽሑፎች፦
- እንዴት በቋንቋ ፊደል መጻፍ መጠቀም እንደሚቻል
- እንዴት የግቤት ስልት (አይ ኤም ኢ) መጠቀም እንደሚቻል
- እንዴት ምናባዊ የቁልፍ ሰሌዳን መጠቀም እንደሚቻል
- እንዴት የእጅ መፃፊያን መጠቀም እንደሚቻል
ተዛማጅ የGoogle ጦማር ልጥፎች፦
የግቤት
መሳሪያዎች